በዋሽንግተን ዲሲ ኔቭያርድ አሜሪካኖቹ በቶክስ ተላለቁ::
አሜሪካን ውስጥ፡ሶስት የወታደር ልብስ የለበሱ ገዳዮች ብዙዎቹን ሲፈጁ ታጣቂዎቹ ላይ እርምጃ ለመውሰድ በተደረገው የተኩስ ል ውውጥ፡ከገዳዮቹ አንዱ ተገድሏል:: ወደ ወታደራዊ ቃጣና የተለወጠቸው ዲሲ ፖሊሶች በምድር እና በሰማይ አሰሳውን ይዘውታል:: የአለም ሰላም አሰከባሪ ሆነው የሶሪያ ህዝብ ላይ ጦርነት ለማወጅ የተዘጋጅታ የነብረችው አሜሪካ በእርስ በእርስ ጦርነት ታምሳ መዋሏ፡የአለም ህዝብ መነጋገሪያ አድርጓታል።
No comments:
Post a Comment